
The Church Zelle Account: dtkmeotc@gmail.com
“ለስሜ ቤተ መቅደስ ለመሥራት በልብህ አስበህ ነበር፤ ይህን በልብህ በማሰብህ መልካም አድርገሃል፤”
“Whereas it was in your heart to build a temple for My name, you did well in that it was in your heart.”
2 ዜና መዋዕል 6:8 / 2 Chronicles 6:8




እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሊሠራ የታሰበው የቤተ ክርስቲያን ሕንጻ ዲዛይን
The feature church design which we plan on building by the will and grace of God
እንዴት ልረዳ እችላለሁ/How can I help?
-
በጸሎት/Prayer
-
ይህንን ማስታወቂያ በማሰራጨት/Share this information with others.
-
በገንዘብ/Financial Donation
-
ከታች ከተጠቀሱት የግንባታ ሥራ ዝርዝሮች በምንድህስና ሙያዎ ወይም ወጪውን በመሸፈን\ Volunteer in the field of trade you find fit or by sponsoring to cover the cost. Contact us
-
የመሠርት ግንባታ/Foundation
-
ግድግዳ፤ ኮርኒስ፤ እና ጣሪያ/Walls, Ceiling, and roofing
-
የኤሌክትሪክ ሥራዎች/Electrical
-
የማሞቂያ እና ማቀዝቀዣ ሰራዎች/HVAC
-
የቧንቧ ሥራዎች/Plumbing
-
በሮችና መስኮቶች/Doors & Windows
-
ሌሎች የግንባታ አስፈላጊ ነገሮች/Other areas related to construction
-